The Ethiopian national anthem was written by Dereje Melaku Mengesha and composed by Solomon Lulu Mitiku.
የዜግነት ፡ ክብር ፡ በኢትዮጵያችን ፡ ጸንቶ ፣ ታየ ፡ ሕዝባዊነት ፡ ዳር ፡ እስከዳር ፡ በርቶ ። ለሰላም ፡ ለፍትሕ ፡ ለሕዝቦች ፡ ነጻነት ፣ በእኩልነት ፡ በፍቅር ፡ ቆመናል ፡ ባንድነት ። መሠረተ ፡ ጽኑ ፡ ሰብእናን ፡ ያልሻርን ፣ ሕዝቦች ፡ ነን ፡ ለሥራ ፡ በሥራ ፡ የኖርን ። ድንቅ ፡ የባህል ፡ መድረክ ፡ ያኩሪ ፡ ቅርስ ፡ ባለቤት ፣ የተፈጥሮ ፡ ጸጋ ፡ የጀግና ፡ ሕዝብ ፡ እናት ። እንጠብቅሻለን ፡ አለብን ፡ አደራ ፣ ኢትዮጵያችን ፡ ኑሪ ፡ እኛም ፡ ባንቺ ፡ እንኩራ ።
⏪ Back to the national symbols of Ethiopia
Ethiopia is known for its national parks, outstanding coffee, and rich cultural heritage. Ethiopia is the oldest nation in Africa.